Ethiopian Music Shambel Belayneh ሻምበል በላይነህ ‘’እንደመር’’ Enedemer New Ethiopian music 2018 video.

  • Ethiopian Music : Shambel Belayneh አንጋፍው የባህል ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ‘’እንደመር’’ ለደመቀ መኮንን ለማ መገርሳ አብይ አህመድ ደጉ አንዳርጋቸው ዘፈነ:: Enedemer New Ethiopian Music 2018(Official Video)
    አንጋፍው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ለደመቀ መኮንን ለማ መገርሳ አብይ አህመድ ደጉ አንዳርጋቸው ዘፈነ:: ማሲንቆውን ከድምፁ ጋር ሲያዋህድ በሚያምር የባህል ቀላፄ ሀገሬን ሀገሬን እያለ ሲያዜም ባህር ማዶ ላለው የሀገር ናፍቆቱን ይቀሰቅሳል ለመላው ኢትዮጵያዊ ጀግንነትን ያወርሳል:: አንጋፍው የባህል ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ከሽለላ እስከ እስክስታ በወኔ የዘፈነ ጀግና ድምፃዊ ነው ሻምበል በላይነህ :: በዚህ ሁላቸንም በተደመርንበት ጊዜም ‘’እንደመር’’ ብሎ ብቅ ብሏል::
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/
    Subscribe :- www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!

    Category : Ethiopia Music Videos

    #ethiopian#music#shambel#belayneh#ሻምበል#በላይነህ#‘’እንደመር’’#enedemer#new#2018#video

    0 Comments and 0 replies
arrow_drop_up